Tuesday, February 2, 2021

 

ዛሬ የትግራይን ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ያለው ግፍ እና በደል ታርክ ይቅር የማይል ግፍ እና በደል በታርክ ተሰምቶ ታይቶ የማይታወቅ ጭካኔ የተሞላ ከሰው አምሮ የማይጠፋ የማይረሳ ከትውልድ ወደ ትውልድ የምተላለፍ ይሆናል ። ሰላማዊ ኑፁሃን ህዝብ ፆታ እድሜ ሳይለዩ መረሸን እናቶች ህፃናት ሴቶች ማመፅ የድሃ ህዝብ ንብረት ማቃጠል መዝረፍ ቤት ንብረት በማውደምየተሰማራ የኢሳያስ እና የአብይ ወታደር ተቆጥሮ የማያልቅ ግፍ እና በደል በትንሹ የውቅሮ ከተማ ማየት ንችላለን ። አሁንም ትግራይ ውስጥ አየተካየደ ያለው ግፍ የኢሳያስ የሻዕቢያ ወታደር ህዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እና በደል እስከምቆም ሻዓብያ መሬታችን ለቆ እስከምወጣ ድረስ ትግላችን እስከ መጨረሻ የምቀጥል ይሆናል ። መብታችን በደማችን እናስከብራለን ትግላችን ይቀጥላል የምያቆም ሃይል የለም ።
ትግራይ ትስዕር ድል ለህዝባችን (Source: Facebook)

ካብ ብሄራዊ ውድባት ትግራይ ዝተውሃበ ናይ ሓባር መግለፂ 02-02-2021 (Source: TMH)

 

ዳህሳስ ሚድያ 02-02-2021 ንህዝብና ድምፂ ንኹኖ (Source: Tigrai Media House)

 

NEWS 02-01-2021 ንህዝብና ድምፂ ንኹኖ (Source: Tigrai Media House)